You are currently viewing #በአዲስ አበባ የጣና ዘገሊላ ክብረ በዓል ላይ በፖሊስ አንድ ወጣት #መገደሉ ተገለፀ! ጥር 12 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ዛሬ  በአዲስ አበባ ልዩ ስሙ ቦሌ ቡልቡላ በሚባለው አካባቢ…

#በአዲስ አበባ የጣና ዘገሊላ ክብረ በዓል ላይ በፖሊስ አንድ ወጣት #መገደሉ ተገለፀ! ጥር 12 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ዛሬ በአዲስ አበባ ልዩ ስሙ ቦሌ ቡልቡላ በሚባለው አካባቢ…

#በአዲስ አበባ የጣና ዘገሊላ ክብረ በዓል ላይ በፖሊስ አንድ ወጣት #መገደሉ ተገለፀ! ጥር 12 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ ዛሬ በአዲስ አበባ ልዩ ስሙ ቦሌ ቡልቡላ በሚባለው አካባቢ የቅዱሰ ሚካኤልን በዓል ለማክበር በወጡ የአማራ ተወላጆች ላይ በተፈፀመ የፖሊሰ ጥቃት የአንድ ሰዉ ህይወት ማለፉ ተረጋግጧል:: በቁጥር ያልታወቁ ብዙ ወጣቶች ከባድና ቀላል ጉዳት የደረሰባቸው ስለደረሰባቸው ሆስፒታል መግባታቸው የተሰማ ሲሆን የተገደለው ወጣት 👇በፎቶ የምትመለከቱት መሆኑ ተረጋግጧል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply