በአዲስ አበባ የ8ተኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 27 እስከ 30 ይሰጣል ተባለ

ሐሙስ ግንቦት 4 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ከተማ አቀፍ የሆነው የ8ተኛ ክፍል (ሚኒስትሪ) ፈተናን ከ71 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ተማሪዎች ከሰኔ 27 እስከ ሰኔ 30 2014 ድረስ ለመስጠት መዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ በአጠቃላይ 71 ሺህ 661 የስምንተኛ…

The post በአዲስ አበባ የ8ተኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 27 እስከ 30 ይሰጣል ተባለ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply