በአዲስ አበባ ጫማ በማጽዳት የሚተዳደሩ ወጣቶች የመሥሪያ ቦታቸውን እየተነጠቁ ነው

በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ አካባቢዎች ጫማ በማጽዳት ሥራ የተሠማሩ ወጣቶች ምክንያቱ ባልታወቀ ሁኔታ የሥራ ቦታቸውን መነጠቃቸውን እና ሥራ መሥራት እንዳይችሉ መከልከላቸውን ለአዲስ ማለዳ ገለጹ። በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ የሥራ መሥኮች ተሠማርተው በሥራ ላይ የሚገኙ ወጣቶች እንዳሉ የሚታወቅ ሲሆን፣ እነዚህ ወጣቶች…

Source: Link to the Post

Leave a Reply