ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ልደታ ክፍለ ከተማ ውስጥ በፈነዳ የእጅ ቦንብ ሦስት ሰዎች ሲሞቱ አምስት ሰዎች ላይ ቀላልና ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።
Source: Link to the Post