1. ህንፃ ተክለብርሃን ይባላል። የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 (መርካቶ) ዋና ሥራ አስፈፃሚ የነበረ በኃላ በእድገት የክፍለ ከተማው ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ የነበረ ነው። 2. ገ/ትንሳኤ ዓርአያ የአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ዋና ሥራ አስፈፃሚ የነበረ በእድገት የክፍለ ከተማው ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ኃላፊ እንዲሁም የቴክኒክና ሙያ ጽ/ቤት ኃላፊ የነበረ በቅርብ […]
Source: Link to the Post