በአገራችን ከ40 ቀናት እረፍት በኋላ በኮቪድ19 ምክንያት አንድ ሰው መሞቱ ተገለፀ

ባለፉት 10 ቀናት ውስጥ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ታካሚዎች ለኮቪድ 19 ህክምና ወደ ሆስፒታል እየገቡ ነውም ተብሏል ሰኞ ግንቦት 29 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) በአገራችን ከ40 ቀናት እረፍት በኋላ በኮቪድ19 ምክንያት አንድ ሞት መስተናገዱን የኤካ ኮተቤ አጠቃላይ ሆስፒታል ዋና ሥራ አስኪያጅ…

The post በአገራችን ከ40 ቀናት እረፍት በኋላ በኮቪድ19 ምክንያት አንድ ሰው መሞቱ ተገለፀ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply