“በአጎራባች ቀበሌዎች እና ወረዳዎች ላይ ያለው የሰላም እጦት ያሳስበናል” የለጋንቦ ወረዳ እና የአቀስታ ከተማ ነዋሪዎች

ደሴ: ኅዳር 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ አቀስታ ከተማ በወቅታዊ የሰላም እና የፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ የዞኑ ኮማንድ ፓስት ሰብሳቢ ብርጋዴል ጀኔራል ዘውዱ ሰጣርጌ እና የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ አሊ መኮንን ጨምሮ የለጋምቦ ወረዳ እና አቀስታ ከተማ ነዋሪዎች እየተሳተፉበት ነው፡፡ የውይይቱ ተሳታፊዎች አካባቢያችንን ከፀጥታ ኃይሉ ጎን በመሰለፍ እናስጠብቃለን ብለዋል፡፡ መንግሥት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply