“በአጣየና አካባቢዉ ያለውን አንጻራዊ ሰላም በወጥነት ለማስቀጠል የጋራ ትብብር ያስፈልጋል” በአካባቢዉ የተቋቋመዉ ኮማንድ ፖስት አስተባባሪ ብርጋዴር ጀኔራል እሸቱ መንግሥቴ

ባሕር ዳር: ነሐሴ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአጣየና አካባቢዉ ያለውን አንጻራዊ ሰላም በወጥነት ለማስቀጠል የጋራ ትብብር ያስፈልጋል ብለዋል በአካባቢዉ የተቋቋመዉ ኮማንድ ፖስት አስተባባሪ ብርጋዴር ጀነራል እሸቱ መንግሥቴ። ጀኔራል መኮንኑ ይሄን ያሉት የኤፍራታና ግድም ወረዳ እና የአጣ ከተማ አሥተዳደር የመንግሥት ሠራተኞችን ማዕከል ያደረገ ዉይይት በአጣዬ ከተማ በተካሄደበት ወቅት ነዉ፡፡ በአማራ ክልል ለተፈጠረዉ ሁሉን አቀፍ ችግር መፍትሔ ማምጣት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply