በአጣዬ እና አካባቢው አዲስ ግጭት መቀስቀሱ ተገለጸ

ግጭቱን ለማስቆም የሀገር መከላከያ ሰራዊት ወደ አጣዬ ቢገባም መኖሪያ ቤቶች እና ተቋማት መቃጠላቸውን እማኞች ገልጸዋል

Source: Link to the Post

Leave a Reply