በአጣዬ የወደሙ ቤቶች መልሶ የመገንባት ሥራ መጀመሩ ተገለጸ

በአጣዬ ከተማ አሥተዳደር የወደሙ ቤቶችን መልሶ ለመገንባት የሚደረገውን ጥረት ለማገዝ ይፋት ልማት ማኅበር የአስር ቤቶችን ግንባታ ማስጀመሩ ተገለጸ። የልማት ማኅበሩ በአጣዬ፣ ኤፍራታና ግድም ወረዳ ኹለት መቶ ቤቶችን ለመገንባት አቅዶ ወደ ተግባር መግባቱ ነው የተገለጸው። የልማት ማኅበሩ ሥራ አስኪያጅ ክፍሉ ቢፈሩ፣…

Source: Link to the Post

Leave a Reply