በአፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የተመራ የልዑካን ቡድን የዓለም ፓርላማዎች ኅብረት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ነው።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የተመራ የኢትዮጵያ የልዑካን ቡድን በ148ኛው የዓለም ፓርላማዎች ኅብረት ጉባዔ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል። 148ኛው የኅብረቱ ጉባኤ “የፓርላማ ዲፕሎማሲ፡ ለሰላምና መግባባት ድልድይ መገንባት” በሚል መሪ ቃል በስዊዘርላንድ ጄኔቫ ከተማ እ.ኤ.አ ከመጋቢት 23 እስከ 27 ቀን 2024 ድረስ በመካሄድ ላይ ይገኛል። አፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በትናንትናው ዕለት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply