በአፋር ክልል እየተሰበሰበ ከሚገኘው የቆላ መስኖ ስንዴ 675 ሺህ ኩንታል ምርት ይጠበቃል።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአፋር ክልል ሶስት ዞኖች በኩታ ገጠም በመስኖ የለማ የቆላ ስንዴ ምርት እየተሰበሰበ መሆኑን የክልሉ እንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታወቀ። በክልሉ ዘንድሮ 15ሺህ ሄክታር መሬት በሶስት የመስኖ ልማት ክላስተሮች በቆላ መስኖ ስንዴ ለማልማት ታቅዶ ወደ ሥራ መገባቱን የቢሮው ምክትል ኃላፊ አቶ ኢብራሂም መሐመድ ገልጸዋል። በክልሉ በአዊሲ ረሱ፣ ገቢ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply