በአፋር ክልል ከ1 ነጥብ 5 ሚሊዮን በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ተገለጸ

ሐሙስ ታህሳስ 28/2014 (አዲስ ማለዳ) በአፋር ክልል ከአንድ ነጥብ አምስት ሚሊዮን በላይ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። የክልሉ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት የቅድመ ማስጠንቀቂያና ፈጣን ምላሽ ዳይሬክተር የሆኑት…

Source: Link to the Post

Leave a Reply