በአፍሪካና በቻይና መካከል ያለውን ትብብር ማሳደግ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ።

ባሕርዳር: ጥር 03/2015 ዓ.ም  (አሚኮ)በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ ከአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃመት ጋር ተወያዩ። ሁለቱ ወገኖች በአፍሪካና ቻይና መካከል ያለውን ትብብር ማሳደግ የሚያስችል ስምምነትም ተፈራርመዋል። አፍሪካና ቻይና በንግድ፣ በመሰረተ ልማትና በሌሎች ጉዳዮች ላይ በጋራ ከመስራታቸውም ባለፈ ጠንካራ የዲፕሎማሲ ግንኙነት መስርተዋል። በዚህም ባለፉት ዓመታት የነበሩ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply