You are currently viewing በአፍሪካ ቀንድ የጦር ሠፈራቸውን የመሠረቱ ኃያላን አገራት – BBC News አማርኛ

በአፍሪካ ቀንድ የጦር ሠፈራቸውን የመሠረቱ ኃያላን አገራት – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/cb0a/live/fa1e6100-f3f7-11ed-bfcd-db47ffdaa291.jpg

ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ጂቡቲ፣ ሱዳን፣ ደቡብ ሱዳን እና ሶማሊያን አንዳንድ ጊዜም ኬንያን የሚያካትተው የአፍሪካ ቀንድ የዓለማችችንን ወሳኝ የባሕር ንግድ መስመርን ይዟል። በርካታ አገራትም በአካባቢው ወታደራዊ ሚና እንዲኖራቸው ይፈልጋሉ። አንዳንዶችም በቀጠናው የጦር ሠፈሮችን አቋቁመው ሠራዊታቸውን አስፍረዋል። አስካሁን ባለው ሁኔታ በአካባቢው ቁልፍ ቦታ ላይ የምትገኘው ጂቡቲ በርካታ አገራትን እያስተናገደች ነው። ሌሎቹስ?

Source: Link to the Post

Leave a Reply