በአፍሪካ ብቸኛው ባለጥቁር ጋማ አንበሳ መገኛ ፓርክ!

ባሕር ዳር: ኅዳር 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍል “አረንጓዴ መቀነት” እየተባሉ ከሚጠሩ ፓርኮች እና ጥብቅ ደኖች ውስጥ ቀዳሚው ነው። 2 ሺህ 666 ስኩየር ኪሎ ሜትር ወይም 266 ሺህ 570 ሄክታር ስፋት እንዳለው ይነገራል። ፓርኩ በሀገሪቱ ከሚገኙ 13 ብሔራዊ ፓርኮች በሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል፤ አልጣሽ ብሔራዊ ፓርክ። ከ197ዐዎቹ መጀመሪያ አንስቶ ‹‹ጥብቅ ደን›› የሚል ስያሜ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply