በአፍሪካ አህጉር የሽብርተኝነት መስፋፋት እና የውጭ ሀይሎች ሴራ

በአፍሪካ አህጉር ከጊዜ ወደ ጊዜ እየሰፋና እየከፋ ለመጣው የሽብርና የአሸባሪዎች መጠናከር የገንዘብና የጦር መሳሪያ ከሽያጭ እስከ ስጦታና ድጋፍ የዘለቀ የውጭ ኃይሎች እጅ መኖሩ በብዙዎች ዘንድ በምሬትነት ይነገራል፡፡

ለመሆኑ በአፍሪካ አህጉር እየደረሰ ላለው የሽብር ጥቃትም ይሁን ትርምስ የውጭዎቹ ጣልቃ ገብነት የት ድረስ ይሆን ሲል በዓለማቀፉ ትንታኔ ዘገባችን ተመልክተነዋል፡፡

አዘጋጅ እና አቅራቢ፡ ትዕግስቱ በቀለ

ቀን 19/04/2013

Source: Link to the Post

Leave a Reply