
በአ.አ ዙሪያ ካለው የጅምላ ማፈናቀል ዙሪያ ላይ ያለው ግብ እነሆ፦ (አቶ ሽመልስ አብዲሳ ከተናገሩት) “የአዲስ አበባ (ፊንፊኔ) ከተማን ከበናት የሸገር ከተማን ለምንድነው የገነባነው? በስትራቴጂ አስበንበት ነው እየገነባን ያለነው፡፡ – ጠላቶቻችን ምን እየሠራን እንደሆነ ገብቷቸዋል፡፡ አንዳንድ የእኛ ሞኝ ግን አልገባውም፡፡” – እመኑኝ! እናንተ እድሜያችሁ ወጣቶች ናችሁ፡፡ በመጪዎቹ 30 እና 40 ዓመታት የኢትዮጵያ ንግድ የሚባለው፣ የኢትዮጵያ ጂዲፒ የሚባለው ሸገር፣ ቢሾፍቱ፣ የገዳ ስፔሺያል የኢኮኖሚ ዞን እና አዳማ ይሆናሉ፡፡ – ገዳ ስፔሺያል የኢኮኖሚ ዞን የአፍሪካ ቁጥር አንድ ጂዲፒ እንደሚሆን አነዳች ጥርጣሬ የለኝም፡፡ ይህም በቀጣዮቹ 30 እና 40 ዓመታት እውን የሚሆን ነው፡፡ ©አደባባይ ሚዲያ
Source: Link to the Post