በኢትይጵያና ሱዳን ድንበር ጉዳይ የአምባሳደር ዲና ማብራሪያ

https://gdb.voanews.com/DE7901FC-B72C-487E-9DE2-6E0335E8F9E4_cx0_cy10_cw0_w800_h450.jpg

በኢትዮጵያና በሱዳን መካከል ያለው የድንበር ችግር የብዙ ኃይሎች እጅ ያለበት ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲህ ተናገሩ።

በሁለቱ ሀገሮች መሪዎች መካከል ሀገሮች መሪዎች መካከል ግን ችግሩን ለመፍታት በጎ ፍቃድ አለብለዋል። በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ጦርነት አለ የሚባለው ግን “በመገናኛ  ብዙሃን ብቻ ነው” ሲሉ ቃልአቀባዩ ተናግረዋል።

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ)

 

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply