“በኢትዮዽያ በሕገ ወጥ መንገድ የሚኖሩ 10 ሺህ 467 ሰዎችን መመዝገብ ተችሏል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ላይ ባጋሩት መልእክት የኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት ካሉበት ውስብስብ ችግሮች ወጥቶ ለውጥ ላይ እንደኾነ ጠቁመዋል። የሕዝብን ቅሬታ በመስማት የኢሚግሬሽን ሥራ ማስተካከያ የሚሹ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ተሰጥቶ ተሠርቷል ብለዋል። የተከናወኑት ተቋማዊ ለውጦችም በጥቂት ወራት ውስጥ ብዙ ማሻሻያዎችን እንዳመጡም ጠቁመዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለአብነት ያነሷቸው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply