“በኢትዮጵያዊ አንድነት የማይደራደር ትውልድ መገንባት አለብን” የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር

ደብረ ታቦር: የካቲት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር “ዓድዋ ለዘላቂ ሰላምና ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ” በሚል መሪ ሃሳብ የዓድዋ በዓል አከባበርን በተመለከተ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ የተገኙ ወጣቶች ዓድዋ የኢትዮጵያ አንድነት መገለጫ በመኾኑ በድምቀት ልናከብረው ይገባል ብለዋል። ዓድዋ የሁሉም ኢትዮጵያውያን ድል እና ኩራት መኾኑንም ገጸዋል። በዓደዋ መነሻነት ኢትዮጵያን እናስቀጥላለን ነው ያሉት። ዓድዋን ምንነት በሚገባ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply