በኢትዮጵያ፣ ግብጽ እና ሱዳን መካከል 4ኛው ዙር የሦስትዮሽ ድርድር ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀመረ።

ባሕር ዳር: ታኅሳሥ 08/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሦስትዮሽ ድርድሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ፕሬዚዳንት አብዱል ፈታህ አል-ሲሲ ባለፈው ሐምሌ ወር መጀመሪያ አካባቢ ተገናኝተው የሰጡትን የጋራ መግለጫ ተከትሎ እየተካሄደ ያለ ነው ተብሏል፡፡ የሁለቱ ሀገራት መሪዎች የሦስቱ ሀገራት ተወካዮች ድርድሩን በማፋጠን የታላቁ ሕዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር ሙሌት እና ቀጣይ ተግባራትን የተመለከቱ መመሪያዎች እና ደንቦችን እንዲያዘጋጁ ከመግባባት ደርሰው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply