በኢትዮጵያ ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተጠራውን የስራ ማቆም አድማ በሁለተኛው ቀን 36 ዩኒቨርሲቲወች ተቀላቅለዋል ። 1. ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ 2. ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ 3. ጎንደር ዩኒቨርሲ…

በኢትዮጵያ ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተጠራውን የስራ ማቆም አድማ በሁለተኛው ቀን 36 ዩኒቨርሲቲወች ተቀላቅለዋል ። 1. ባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ 2. ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ 3. ጎንደር ዩኒቨርሲቲ 4. ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲ… 5. መቅደላ አንባ ዩኒቨርሲቲ 6. ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ 7. ድሬደዋ ዩኒቨርሲቲ 8. ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ 10. እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ 11. ቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ 12. ሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ 13. ጅማ ዩኒቨርሲቲ 14. ዋቻሞ ዩኒቨርሲቲ (በከፊል ) 15. ወላይታ ዩኒቨርሲቲ 16. ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ 17. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 18. ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 19. ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ 20. ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ (60 በከፊል ) 21. አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (አብዛኛው) 22. መቱ ዩኒቨርሲቲ 23. አሶሳ ዩኒቨርሲቲ 24. ዲላ ዩኒቨርሲቲ ( 74) 25. ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ( 60 %) 26. ሀረሚያ ዩኒቨርሲቲ 27. ወሎ ዩኒቨርሲቲ 28. አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጅ(67 %) 29. ኮተቤ(75%) አድማ አድርገዋል 30. መቱ ዩኒቨርሲቲ 31. ሰመራ ዩኒቨርሲቲ ( 71 % ; ነገ ሙሉ) 32. አሶሳ ዩኒቨርስቲ ( 19 %) 33. ጅንካ ዩኒቨርስቲ (7%) 34. ሰመራ ዩኒቨርስቲ (24) 35. ወራቤ ዩኒቨርስቲ ( 3) 36. አዳማ ዩኒቨርስቲ የገቡ መምህራን ይቅርታ ጠይቀዋል ። ይቀጥላል። ምንጭ:- የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲ መምህራን ድምፅ

Source: Link to the Post

Leave a Reply