“በኢትዮጵያ ለኢንዱስትሪው ዘርፍ ውጤታማነት የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል” የዓለም ባንክ

ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ለኢንዱስትሪው ዘርፍ ውጤታማነት እና የአገሪቱን ኢኮኖሚ ዕድገት ለማስቀጠል የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ። የዓለም ባንክ ኢትዮጵያ ሁሉን አቀፍ እና ቀጣይነት ያለው ምጣኔ ሀብታዊ ዕድገት እንድታስመዘግብ የፋይናንስ እና የሙያ ድጋፍ እያቀረበ የሚገኝ ዓለም አቀፍ ተቋም ነው። በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የአገር በቀል ኢኮኖሚ ሪፎርም አጀንዳ እንዲሁም የ10 […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply