በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ አንዳንድ አባቶች ዉይይት እንደሚያደርጉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናገሩ፡፡ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ በቅርቡ አንዳንድ ቦታ ላይ መፈንቅለ መንግስት እና…

በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግስት ለማድረግ አንዳንድ አባቶች ዉይይት እንደሚያደርጉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተናገሩ፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ በቅርቡ አንዳንድ ቦታ ላይ መፈንቅለ መንግስት እናካሂዳለን ብለው አንዳንድ አባቶቻችን ውይይታ እያደረጉ ነዉ ብለዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ከ50 ዓመት በፊት መፈንቅለ መንግስት ቢሳካም አሁን ግን ሊሳካ አይችልም ነዉ ያሉት፡፡

ለወንደሞቼ እና ታላላቅ አባቶች የምሰጠው ምክር በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግስት አይሳካም የሚል ነው ብለዋል፡፡
እኛ ወታደሮች ነን መፈንቅለ መንግስት እንዳይሳካ አድርገን ነው ተቋማትን ሰርተናል ነዉ ያሉት፡፡

በአባቱ መረቀ
ሰኔ 27 ቀን 2016 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply