
በኢትዮጵያ የተወሰኑ የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ላይ የተጣለው ገደብ እንዲነሳ የመብት ተሟጋቹ አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ። የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎቹ ከተገደቡ አንድ ወር እንደሞላቸው ዛሬ ሐሙስ የካቲት 30/2015 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ ያስታወቀው አምነስቲ፣ የአገሪቱ ባለሥልጣናት የጣሉትን ገደብ እንዲያነሱ ጠይቋል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post