“በኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ ኀይል የሚሠሩ ተሽከርካሪዎች ቁጥር ከ100 ሺህ በላይ ደርሰዋል” የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር

ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በሀገሪቱ ያለውን የታዳሽ ኃይል አቅም በአግባቡ ለመጠቀም በኤሌክትሪክ ኃይል የሚሠሩ ተሽከርካሪዎችን ቁጥር ለመጨመር ዕቅድ መያዙን የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በርካታ የነዳጅ መኪኖች ወደ ሀገር እንዳይገቡ መከልከላቸውም ተመላክቷል፡፡ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ በርኦ ሐሰን የሀገሪቱን የታዳሽ ኀይል አቅም መጠቀም የሚችል የትራንስፖርት ዘርፉ ተግባራዊ ለማድረግ እየተሠራ ነው፡፡ በተለይ በኤሌክትሪክ ኃይል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply