በኢትዮጵያ በእብድ ውሻ በሽታ በዓመት ከ2 ሺህ 700 በላይ ሰዎች ህይወታቸዉን እንደሚያጡ ተገለጸ:-ይህም ቁጥር ከአፍሪካ ከፍተኛው መሆኑም ተነግሯል

በኢትዮጵያ የእብድ ዉሻ በሽታ ቀላል የማይባል ጉዳቶች እያስከተለ መሆኑን በህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የእንስሳት ነክ በሽታዎች ምርምር ቡድን መሪ ዶክተር ይመር ሙሉጌታ ተናግረዋል፡፡ አሁን ላይ ባለው አሀዛዊ መረጃ መሰረት በኢትዮጲያ በዓመት 2 ሺህ 700 ሰዎች በእብድ ውሻ በሽታ ህይወታቸዉን እንደሚያጡ ቢገለጽም…

Source: Link to the Post

Leave a Reply