በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከ214 ሺህ ቶን በላይ ዓሣ ማምረት የሚያስችል ሥራ እየተከናወነ ነው – ግብርና ሚኒስቴር

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከ214 ሺህ ቶን በላይ ዓሣ ማምረት የሚያስችል ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የግብርና ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ በሁሉም ሥነ-ምህዳር በቀላሉ ተመርቶ ከፍተኛ ጥቅም በሚያስገኘው የውኃ ግብርና ዘርፍ ባለሃብቶች እንዲሰማሩ ተጠይቋል። የዓለም እርሻና ምግብ ድርጅት(ፋኦ) እንደ አውሮፓውያን የዘመን ቀመር በ2020 ያወጣው መረጃ እንደሚያሳየው በዓለም ላይ በውኃ ግብርና ወደ 123 ሚሊዮን ቶን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply