በኢትዮጵያ ከሚገኙት ስምንት ደረቅ ወደቦች በተጨማሪ ሦስት ደረቅ ወደቦችን ለማሥገንባት የቦታ መረጣ ጥናት እየተደረገ መሆኑን የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርት ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት አስታወቀ፡፡ ጥናቱ በኢትዮጵያ እስካሁን ከተገነቡት ስምንት ደረቅ ወደቦች በተጨማሪ በየትኛው ቦታ ላይ ደረቅ ወደብ እንደሚስፈልግ ለመለየት ያለመ ነው ተብሏል።የበቦታ…
Source: Link to the Post