በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በክልሉ 255 የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ወደ ሥራ መግባታቸው ተገለጸ፡፡

ደብረ ብርሃን: የካቲት 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ታምርት የኢንዱስትሪ ፎረም ምክክር በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው። በፎረሙ መክፈቻ ላይ የተገኙት የከተማ አሥተዳደሩ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ በድሉ ውብሸት እያጋጠሙ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት እና የኢንዱስትሪዎችን ምርታማነት ለማሳደግ ታሳቢ ተደርጎ የተዘጋጀ መድረክ ስለመኾኑ ጠቁመዋል። በመድረኩ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ እንድሪስ አብዱ በበኩላቸው እየተካሄደ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply