“በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ እሴት የተጨመረባቸውን ምርቶች ሀገራችን ለውጭ ገበያ እያቀረበች ነው” የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል

አዲስ አበባ: ግንቦት 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፉ ሀገራዊ የኢኮኖሚ ዕድገት የመንግሥት እና የግሉ ዘርፍ ሚና ላይ ያተኮረ የውይይት መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ በአምራች ኢንዱስትሪዎች ዙሪያ የሚስተዋሉትን ችግሮች መሠረት በማድረግ የመፍትሔ አቅጣጫዎች ላይ ለመወያየት የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች፣ የአምራች ኢንዱስትሪ ባለቤቶች፣ የአምራች ኢንዱስትሪ ማኅበራት መሪዎች ተገኝተዋል። በውይይቱም በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ያጋጠሙ ችግሮች እና ስኬቶች እንዲሁም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply