በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ከወጪ ንግድ ከ140 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባሕርዳር: የካቲት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት አስተባባሪ አያና ዘውዴ(ዶ.ር) በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ቅንጅታዊ አሠራር በተደረገው የተጠናከረ ክትትል እና ድጋፍ መሠረት የተገኙ ውጤቶች በርካታ መኾናቸውን ገልጸዋል። ባለፉት ሰባት ወራት የአምራች ኢንዱስትሪዎች ወጪ ምርት መጠን እና ገቢን ለመጨመር በተደረገው ጥረትም 74 ሺህ 955 ቶን ምርት ወደ ውጪ እንዲላክ ክትትልና ድጋፍ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply