በኢትዮጵያ ትኩረት በሚሹ በሽታዎች ላይ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር እየሠራ እንደሚገኝ ኢንድ ፈንድ የተሰኘ ግበረ ሰናይ ድርጅት ገለጸ፡፡

አዲስ አበባ ፡ ግንቦት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ትኩረት በሚሹ በሽታዎች ላይ ከጤና ሚኒስቴር ጋር በመተባበር እየሠራ የሚገኘዉ ኢንድ ፈንድ ግበረ ሰናይ ድርጅት በኢትዮጵያ እያከናወነ ባላቸዉ ተግባራት ላይ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡ የኢንድ ፈንድ ግብረ ሰናይ ድርጅት በ6 በሽታዎች ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚሠራ የድርጅቱ የፕሮግራም ቴክኒካል ዳይሬክተር ኬብሮን ሀይሌ (ዶ.ር) ተናግረዋል፡፡ ቴክኒካል ዳይሬክተሯ በዓለም ደረጃ ወደ 1 ነጥብ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply