
ከጊዜ ወደ ጊዜ ኑሮ እየተወደዳባት ባለችው ኢትዮጵያ፣ ለሁሉም ነገር የሚወጣው ወጪ ሰማይ ደርሷል። የጤና አገልግሎትንም በተመለከተ ለካርድ ከሚከፈለው አንስቶ ለምርመራ እና ለመድኃኒት የሚያስፈልገው ገንዘብ ለአብዛኛው ሰው ከአቅም በላይ እየሆነ ነው። ታዲያ በዚህ ሁኔታ በጎዳና ላይ ከሚኖሩት አንስቶ በከባድ ድህነት ውስጥ ያሉ ሰዎች የጤና እክል በሚያጋጥማቸው ጊዜ ሕክምና ለማግኘት ምን አማራጭ አላቸው?
Source: Link to the Post