በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ ወጣቶች እንዳይጓዙ መከልከላቸውን ገለፁ

https://gdb.voanews.com/03370000-0aff-0242-782d-08daf2863385_tv_w800_h450.jpg

ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሚደረግ ጉዞ ላይ ወጣቶች እንዳይጓዙ የዕድሜ ክልለካ ገደብ መቀመጡን የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ሁለት ወጣቶች ተናገሩ።

ክልከላው ከአርብ ታኅሣስ 28/2015 ዓ.ም ጀምሮ መደረጉን አስተያየት ሰጪዎቹ ገልፀዋል።

/ሙሉውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

Source: Link to the Post

Leave a Reply