በኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ዙርያ የአሁኑ ቅዳሜ ዓለም አቀፍ ውይይት ተዘጋጅቷል።ውይይቱን ሲቲዝን አስፓየር-ኖርዌይ፣ኢትዮጵያን ስኮላርስ በኖርዲክ ሃገሮች-ኖርዌይ፣ኢኦቲሲ ግሎባል ፎረም እና የኢትዮጵያውያን ሰላም እና እርቅ በዩኬ በጥምረት አዘጋጅተውታል።

ሲቲዝን አስፓየር ኖርዌይ https://citizenaspire.org/=====================ጉዳያችን ዜና / Gudayachn News=====================ታኅሳስ 20/2014 ዓም የኢትዮጵያ ተወካዮች ምክር ቤት በሁለተኛው ልዩ ስብሰባው አንድ ወሳኝ ውሳኔ አሳልፎ ነበር። ይሄውም የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለማቋቋም የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ በአብላጫ ድምፅ በማሳለፍ ያቋቋመበት ቀን ነበር። ኮሚሽኑ ኢትዮጵያውያን በጋራ አጀንዳዎች ላይ እንዲመክሩ እና ብሔራዊ መግባባት እንዲፈጠር እንደሚሰራ የኮሚሽኑ ምስረታ ላይም ሆነ በኋላ የኮሚሽኑ አባላት ምርጫ ከተደረገ በኋላም ጭምር በሚገባ ተብራርቷል።ይህ ለኢትዮጵያ

Source: Link to the Post

Leave a Reply