በኢትዮጵያ እስር ቀጥሏል

https://gdb.voanews.com/022a0000-0aff-0242-c8c9-08daf5063b29_tv_w800_h450.jpg

በፖለቲካ ፓርቲ አባላት እና አመራሮች ላይ እየተፈጸመ ያለው መቀጠሉን የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) አስታወቀ።

በኦሮምያ ክልል በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች እና በታጠቁ ቡድኖች መካከል በሚደረገው የተኩስ ልውውጥ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች እየተፈጸሙ መሆናቸውን ገልጿል።

በመሆኑም ያለአግባብ የታሰሩ የተለያዩ ፖለቲካ ፓርቲዎች አባላትና አመራሮች እንዲፈቱና በኦሮምያ ክልል የሚፈጸሙ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶችም እንዲቆሙ አሳስቧል። በዚህ የኢሰመጉ መግለጫ ዙሪያ ከኦሮምያ ክልል ባለሥልጣናት ምላሽ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply