በኢትዮጵያ እና በጅቡቲ መካከል ለአርባ ዓመታት የነበረውን የግብርና ምርቶች የግብይት ዋጋ ለማሻሻል ስምምነት ተደረገ፡፡

ባሕር ዳር :ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮ-ጅቡቲ የጋራ የቴክኒክ ኮሚቴ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የግብርና ምርቶች በተለይም የአትክልትና ፍራፍሬ የግብይት ዋጋን ማሻሻል በሚቻልበት ጉዳዮች ዙሪያ ለሁለት ቀናት በጅቡቲ መክረዋል። በተጨማሪም የጫት ግብይትን በተመለከተ ውይይት ተደርጓል፡፡ የድንበር ላይ የንግድ ስምምነትን አስመልክቶ ለውይይት የቀረበው አጀንዳም ለቀጣይ መድረክ ተላልፏል። ውይይቱን የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ካሳሁን ጎፌ እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply