
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ከሰሞኑ ከተከሰተው ችግር ጋር ተያያይዞ የካቲት 05/2015 ዓ.ም. የተጠራው ሰልፍ ፍቃድ እንደሌለው የፀጥታ እና ደኅነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሕገወጥ ነው ካለችው የጵጵስና ሹመት እና አዲስ ሲኖዶስ መመስረት ጋር ተያይዞ መንግሥት ጣልቃ በመግባት እንዲሁም ድጋፍ በመስጠት ወራራዎች፣ እስሮች፣ ማዋከቦች እና ግድያዎች ተፈጽመዋል በሚል ሰልፍ ጠርታለች።
Source: Link to the Post