You are currently viewing በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ይቅርታ ላይ ከትግራይ የተሰጠ ምላሽ  – BBC News አማርኛ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ይቅርታ ላይ ከትግራይ የተሰጠ ምላሽ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/787c/live/a22638d0-1ce0-11ee-a809-5b186dac35ae.jpg

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ትግራይ ውስጥ ከተካሄደው ጦርነት ጋር በተያያዘ የሚጠበቅበትን ባለመወጣቱ ያቀረበው ይቅርታ ጥሩ ጅምር መሆኑን በክልሉ የሚገኙ አባት ተናገሩ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply