
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖታዊ ቀኖና እና ሥርዓት በጣሰ መልኩ የጵጵስና ሹመት ተጥሷል በማለት ካወገዘቻቸው አባቶች ጋር በተያያዘ ተከስቶ የነበረው ችግር ረቡዕ የካቲት 8/2015 ዓ.ም. እልባት አግኝቷል። ቤተ ክርስቲያኗ ችግሩን በሃይማኖታዊ ቀኖና እና ሥርዓትን በጠበቀ መልኩ እንደተፈታም አስታውቃ ነበር።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post