በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የዘር ማጥፍት መከላከል ድርጅት (OTAGE) የዘር ፍጅት ፈጻሚ ወንጀለኞችን በአለም አቀፍ የወንጀል ፍርድ ቤት የማስቀጣት ንቅናቄን ይደግፉ —-…

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የዘር ማጥፍት መከላከል ድርጅት (OTAGE) የዘር ፍጅት ፈጻሚ ወንጀለኞችን በአለም አቀፍ የወንጀል ፍርድ ቤት የማስቀጣት ንቅናቄን ይደግፉ —-…

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የዘር ማጥፍት መከላከል ድርጅት (OTAGE) የዘር ፍጅት ፈጻሚ ወንጀለኞችን በአለም አቀፍ የወንጀል ፍርድ ቤት የማስቀጣት ንቅናቄን ይደግፉ —————————————– የዘር ፍጅቱን ከሚያወግዙ እንዲሁም አለም አቀፍ ክሱን ከሚያስተባብሩ አካላት ጋር የሚደረገዉን ዉይይት ይከታተሉ:: በዉይይቱም ይሳተፉ ! (November 29/2020 በ1:00 PM EST) ———————————————- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የዘር ማጥፍት መከላከል ድርጅት (OTAGE) —————————— በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የዘር ማጥፍት መከላከል ድርጅት (OTAGE) በሃይማኖታችውና በዘራቸው ምክንያት እየተካሄደባችው ያለውን ሃይማኖትና ዘር ተኮር ግድያና ጭፍጨፋ ለማስቆም በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት ገዳዮችንና ጨፍጫፊዎቹን ተጠያቂ ለማድረግ ለፍርድ ቤትና ለጠበቃዎች የሚከፈል ገንዘብ ማሰባሰብ ስለጀመርን ማንኛውም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተከታዮችና ለፍትህ የቆሙ ሁሉም ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን የገንዘብ ማስባስብ ዘመቻውን እንድትቀላቀሉ በእግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናቀርባለን። በኢትዮጵያ ውስጥ የሚካሄድውን የዘር ማጥፍት ወንጀል በተባበረ ክንድ እናስቁም! GoFundMe https://gf.me/u/y7xyxx OTAGE Website —- otage.org ድጋፍ የማሰባሰብ ጥሪ ———- –የዘር ፍጅት ወንጀልን የማቆም ንቅናቄ አካል ይሁኑ::በሚሰጡት አንድ ዶላር ፍትህ ትሰፍን ዘንድ የድርሻዎን ያበርክቱ ! —ወንጀለኞች ካልተቀጡ ወንጀል ይሰፋል እንጅ አይጠፋም::ወንጀል ከሰፋም ከወንጀለኞች ያሚያመልጥ የማህበረሰብ አካል አይኖርም:: –ስለሆነም የዘር ፍጅት ፈጻሚና አስፈጻሚ ወንጀለኞችን ለፍርድ የማቅረብ ንቅናቄዉ አካል ይሆኑ ዘንድ ጥሪ ቀርቦልዎታል ይሄን ንቅናቄ የሚደግፉ አካላት እነማን ናቸዉ? —————- 1-የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን 2-ልዩ ልዩ የአማራ የሲቪል ማህበራት 3-ልዩ ልዩ የኢትዮጵያ የሲቪል ማህበራት 4-ታዋቂ ግለሰቦቸና ምሁራን በኢትዮጵያ ሳያሰልስ እየተከናወነ ያለዉን የዘር ፍጅት ፈጻሚ ወንጀለኞችን በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት ለማስቀጣት በኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አስተባባሪነት ታላቅ ሃላፊነት የተላበሰ ስራ እየተሰራ ነዉ:: እርስዎም በሃሳብ: በገንዘብ: እና በተሳትፎ የዘር ፍጅት ፈጻሚና አስፈጻሚ ወንጀለኞችን ለፍርድ የማቅረብ ንቅናቄዉን ያግዙ GoFundMe https://gf.me/u/y7xyxx OTAGE Website —- otage.org

Source: Link to the Post

Leave a Reply