
ከሳምንት በፊት ሦስት ጳጳት በድንገት የሰጡት ሹመት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ ችግር ፈጥሯል። ይህንን ተከትሎ የቤተክርስቲያኗ ቅዱስ ሲኖዶስ ሹመት በሰጡት እና በተቀበሉት ላይ ሕግ እና ሥርዓትን ጥሰዋል በሚል አውግዞ ከቤተክርስቲያኗ ለይቷቸዋል። የተወገዙት ጳጳትም ውሳኔውን ተቃውመው እነሱም በበኩላቸው ውግዘት አስተላለፈው ዕቅዳቸውን እንደሚፈጽሙ ገልጸዋል። አስካሁን ምን ተከሰተ? የተነሱ ዋና ዋና ጉዳዮች ምንድን ናቸው?
Source: Link to the Post