በኢትዮጵያ የሚጥል በሽታን ለማከም የሚረዱ የህክምና ቁሳቁሶች እጥረት አጋጥሟል ተባለ፡፡ በኬር ኢፕለፕሲ ኢትዮጵያ ስራ አስኪያጅ የሆኑት አብይ አስራት ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቁት የህክም…

በኢትዮጵያ የሚጥል በሽታን ለማከም የሚረዱ የህክምና ቁሳቁሶች እጥረት አጋጥሟል ተባለ፡፡

በኬር ኢፕለፕሲ ኢትዮጵያ ስራ አስኪያጅ የሆኑት አብይ አስራት ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቁት የህክምና ማሽኖች እጥረት መኖሩ የህክምናው ተደራሽነት አናሳ እንዲሆን አድርጓል።
የሚጥል ህመም ላይ ተሰማርደተው የሚሰሩ የኒውሮሎጂስቶች ቁጥርም ከ 70 እንደማይበልጡ ተናግረዋል፡፡
https://t.me/ethiofm107dot8/9617

Source: Link to the Post

Leave a Reply