
በኢትዮጵያ ውስጥ በሚካሄዱ በርካታ የግንባታ ሥራዎች አማካይነት እውን ከሚሆኑ ጠቃሚ ግንባታዎች በተጨማሪ ዘርፉ በመቶ ሺዎች ለሚቆጠሩ ሰዎች የሥር ዕድልን እንደፈጠረ ይነገራል። ይሁን እንጂ ዋነኞቹ የግንባታ ግብዓቶች በሆኑት በሲሚንቶ እና በብረት ላይ የሚታየው የዋጋ ንረት፤ በአገሪቱ እየተከናወኑ ላሉ የግንባታ ሥራዎች ዋነኛ ፈተና ሆኖ ቀጥሏል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post