በኢትዮጵያ የተረጋጋ ማክሮ ኢኮኖሚ እንዲኖር እና የፋይናንስ ዘርፉ እንዲያድግ እየተሠራ መኾኑን የብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህረቱ ገለጹ።

አዲስ አበባ: ግንቦት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የተረጋጋ ማክሮ ኢኮኖሚ እንዲኖር እና የፋይናንስ ዘርፉ እንዲያድግ እየተሠራ መኾኑን የብሔራዊ ባንክ ገዢ ማሞ ምህርቱ ተናግረዋል፡፡ በኢትዮጵያ ያለው የኢንቨስትመንት እና የግሉ ዘርፍ የቢዝነስ ኹኔታ ምቹ እንዲኾን በሚያስችሉ መፍትሔዎች ላይ ትኩረት ያደረገ ፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው። ውይይቱ እየተካሄደ ያለው በኢትዮጵያ ታምርት የ2016 ኤክስፖ ሦስተኛ ቀን መርሐ ግብር ላይ ነው፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply