በኢትዮጵያ የተከሰተው ግጭት ጎረቤት አገራትን ያሰጋ ይሆን? – BBC News አማርኛ

በኢትዮጵያ የተከሰተው ግጭት ጎረቤት አገራትን ያሰጋ ይሆን? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/13948/production/_115500208__115484319_gettyimages-1229567019.jpg

ኢትዮጵያ ያላት ከፍተኛ ሕዝብ ቁጥርና ስትራቴጂካዊ ስፍራነቷ በኢትዮጵያ የሚከሰት ጦርነትም ሆነ የሰብዓዊ ቀውስ ማንኛውንም ነገር ወደ ሌሎች አይዛመትም ብሎ መደምደም አይቻልም። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ጦርነቱ በአጭር ጊዜ ተቋጭቶ አገሪቱ ወደ ሰላማዊ ሁኔታ እንደምትመለስ ገልጸዋል። ነገር ግን ይህ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቃል ባይሳካና ለረዥም ጊዜ አገሪቱ ጦርነት ውስጥ የምትቆይ ከሆነ ጦሱ ለጎረቤት አገራትም ሊተርፍ ይችላል የሚሉ አሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply