አቶ ደመቀ መኮንን አዲስ አበባ: የካቲት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ውስጥ በዘመናት እና በአሁኑ ጊዜ የተፈጠሩ ችግሮችን ለመፍታት የሽግግር ፍትሕን መተግበር አስፈላጊ መኾኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ አቶ ደመቀ ይህንን ያሉት በብሔራዊ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ አማራጮች ላይ የሚካሄድ የግብዓት መድረክ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር ነው። መድረኩ ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎችን […]
Source: Link to the Post