ከኢትዮጵያ ጋር ሰላማዊ ያልሆነ ግንኙነት የነበራቸው የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳያስ አፈወርቂ አሁን የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ አጋር ሆነዋል። በቅርቡ በሕዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ቀርበው ለኢትዮጵያ ሕዝብ ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ ኤርትራ፤ ከህወሓት ጥቃት በማፈግፈግ ላይ ያሉ ኢትዮጵያዊያን ወታደሮችን አብልታለች፣ አልብሳለች እንዲሁም አስታጥቃለች ሲሉ ተናግረው ነበር።
Source: Link to the Post